02:29
በአዲስ አበባ ተክለኃይማኖት በሚባለው አካባቢ ለግንባታ በሚደረግ ቁፋሮ በተፈጠረ ናዳ በንግድ ቤቶችና በመኖሪያ ቤቶች ላይ ጉዳት ደረሰ፡፡