14:31
ድር ሲያብር አንበሳ ያሰር።እንተባበር፣በአንድነት እንቁም በጠላታችን ላይ በህበርት እንዝመት። እህታችንን አዳምጣት፤ፍሬ ያለው መልክት አስተላልፋለች።