04:36
የአበራሽ እናት አስክሬን አልደረሰኝም የኢትዮጲያ ህዝብ ይፍረደኝ እያሉ ነው እውነት ያማል። ሬሳችን እንኳን ክብር የሌለው ዜጎች እኮ ነን እኛ ኢትዮጲያኖች!