00:33
ቤሩት ከገባች 10ወር ሆኖታል ነገር ግን ቤተሰቦቿን ማግኘት አልቻለችም ስልክ በደውልላቸው ስልኩም ዝግ ነው የወላጋ ልጅ ነኝ ቤተሰቤን ሚያውቅ እባካቹሁ እርዱኝ